Duration 1:48:13

ፔንዱለም - Ethiopian Movie - Pendulem Full (ፔንዱለም) 2015

2 837 817 watched
0
13.7 K
Published 23 Jul 2015

New Ethiopian Movie

Category

Show more

Comments - 1593
  • @
    @kal___kidan70063 years ago የአሁኖቹን ፊልሞች ከማየት የድሮዎችን መደጋገም ይሻላል ለሶስተኛ ጊዜ አየውት የድሮ ደራሲዎች እና ተዋናዬቹ ግን የት ገቡ 😍😍😍የማጀቢያው ሙዚቃ ደስ ሲል 😍 267
  • @
    @user-hs7hw4km6z7 months ago ዛሬም በተለቀቀ በ8 አመቱ የሚያይ አብሮኝ ማነው ፊልምም ዘፈንም ተዋናይም ድሮ ቀረ ከምር 74
  • @
    @getemihirete94153 years ago ማን ነው እንደኔ ልክ በተለቀቀ ስድተኛ አመቱ አብሮኝ ያየ ?? It was the kind of laughs and need with nice message😂😂😂 401
  • @
    @nolachristian9224 years ago ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ
    አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነ
    ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ
    መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ
    የውስጥ ሰብእናን አይገልፅም፡፡ ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣
    ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
    እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።
    ...
    98
  • @
    @danielkahsay50385 years ago I am from Eritrea but love you Ethiopia movies and love you amahara people 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹 59
  • @
    @betheltamrat3535last year የምን ጊዜም ምርጥ ፊልም ❤❤❤❤ሰባት ዓመት አለፈው ግን እስካሁን እንደ አዲስ አየዋለው the greatest Ethiopia movie 🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏 18
  • @
    @hanan8582 years ago ወይኔ ይሄን ፊልም የት ሄጄ ነው የአላየሁት እውነት ነው የሚያፈቅረንን ትተን የማያፈቅረን ጋር እድሜንና ብዙ ነገር እንጨርሳለን እንጨነቃለን ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ጸጸት ሳይጎዳን አፍቃሪ እና ተፈቃሪ ያድርገን 16
  • @
    @ihatepolitica96006 years ago ሁሌም ቢሆን ከቆንጆ መልክ ይልቅ ቆንጆ ስብህና ይበልጣል !! ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም 264
  • @
    @user-iz1tu6qz6x5 years ago ምናለበት ያለዋጋ በቸርነቱ የሚሠጥ የድንግል ማርያም ልጅ አለልን ይክበር ይመስገን። የምን ጠንቅዋይ ነው ደግሞ 15
  • @
    @seblewongelgezmu60606 months ago I'm still watching ❤8 years Ethiopian movies ❤❤❤ 20
  • @
    @user-et3ib2pc2b4 years ago ይህማ የኔ ሂወት ነው ቆንጆ ስለሆነ ብቻ አልፈልግም ብሎ ዘጋኝ እኔም ልቤ ተሰበረ😢 ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም አሁን የሚያስብልኝ አገኜሁ የሰረጋችንን ቀን ደግሞ በጉጉት እጠብቃለው💑😍😍💕💙 16
  • @
    @thevoiceoftruth18835 years ago WOW በጣም ደስ ይላል ….. ፊልሙን ዘግይቼ ባየውም አሁን ከሚሰሩ ትርክሚኪ ፊልሞች በላይ አንደኛ ነው፡፡
    አቦ ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ!!!
    66
  • @
    @yonaslakew74212 years ago ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ትንሽና ምርጥ ፋልሞች ውስጥ አንድ። ቢደጋገም ማይሰለች ያሁኖቹ ፋልም ሰሪ ነን ምትሉ ቁጭ ብላቹ እዮትና ገና የት እንደቀራቹ አስቡበት እናመሰግናለን ፔንድለም ሙሉ ክሩው 10
  • @
    @user-xy8ed9jv5k5 years ago ወይኔ መጨረሻው በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት ከመልክ ይልቅ መልካም ስብእና ይበልጣል ዋውውው 21
  • @
    @alambenny4135 years ago ማድዬ ስወድህ እኮ አተ ያለህበት ፊልም ሁሉም ደስ ይላል መጨረሻው በጣም ደስ ይላል 25
  • @
    @adanekassie2084 years ago አማኑኤል ደጋግመህ ብትተውን ስንት አርቲስት ነን ባዮችን ታስንቃለህ መሰለህ አድናቂህ ነኝ አማን።አቀናባሪ የግጥምና ዜማ ደራሲ ፕሮዲዩሰር ተዋናይ ብቻ ሁለገብ ሰው ነህ በርታ። 14
  • @
    @t.g80858 years ago ዋውውውውውውውውው 💝💝💝💝💝💝 በጣም ደስስስስስ ይላል ይላል አይገልፀውም ። ሰው ከወደደው ጋር መኖር መታደል ነው ይመቻችሁ የ አራዳ ልጆች። ወድጀላ ችሁ አለሁ። 15
  • @
    @osamachali7837 months ago What a heart touching music with fantastic fnishing!!! 1
  • @
    @senaittilahun74882 years ago ደግሜ አንዳየው ያደረገኝ ምክንያት የወንዶች ጉዳይ ላይ ያሉት አርቲስቶች ናቸው የሰሩት ቀጮን ምነው ሳትጨምሩአት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አመሰግናለሁ ! 6
  • @
    @imandhd78355 years ago ረቂቅ ተሾመ በጣም ዉ ምታምረኝ የወንዶች ጉዳይ ላይ ሥወድላት 7
  • @
    @user-qg8wg5ot5q5 years ago ማንዴላ እንደዉ ምላርግህ ስወድህ አቤት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ አንተን የወለደች እናት እግዚአብሔር ንታድላለች 8
  • @
    @sunaei94458 years ago ውይ ቀላል አያስቅም ሁሉም አርቲስቶች ደስ ሲሉ በተለይ ማንድዬ ያለበት ሁሉ ይጣፍጣል 76
  • @
    @hilmettube23947 years ago One of the very few professionally done Ethiopian movies. The plot is intriguing, the characters are well developed, acting is very good. Hats off 13
  • @
    @bayanawad90095 years ago Oh my god this is amazing beautiful movie wow 3
  • @
    @hermelawondmeneh48582 years ago One of my all time favourite movies and the best one uhhhh this makes me nostalgic 3
  • @
    @balayneshalebe34267 years ago ውይ አይተዋለሁ ተከራይቸ አገሬ ሣለሁ 5ብር ከቤተሠቦቼ ጋር ሁነን አይተነዋል የማይሠለቸ ፊልም ነው የአላያችሁት እዮት 46
  • @
    @berhanudemeke35303 years ago amazing film still now it will be leading the current Ethiopian film 1
  • @
    @hdfootballcity49882 years ago I am so happy betam nwu des yalng mnwu ahun endezi merte film bisera 1
  • @
    @user-is5pk3iv3f6 years ago ረቂቅ ውስጤ ነሽ ወንዶችን በዱላ ሳይሆን እንዲህ በፍቅር ሰንሰለት አስሮ ሲገርፉዋቸው ልክ ይገባሉ 10
  • @
    @leave35943 years ago ወይኔ ይህን የመስለ ፊልም አምልጦኝ እፍፍ ቀኔን በሳቅ ይመቻችሁ አር💖💖🇪🇹 4
  • @
    @user-ec7wj7ky4s7 years ago ዋው እንዴት ያምራል ረቂቅ ተሾመ 😍😍ሚኪዬ ማንዴላ & ጠጆዬ 😍😍😍😘😘😘 16
  • @
    @fetiyahussin12708 years ago wooow it's was super amazing movie 😘😘 3
  • @
    @emuahlamemu41948 years ago wow. hirfe movie
    beteleye. mecershwe seyamer
    6
  • @
    @hiymeshemelse67308 years ago wow betme astmari azngn new enmsgenlen 8
  • @
    @muntahanasr13398 years ago ዋው.በጣም.በጣምእጅግበጣም.ደስይላልከመጀመሪያውእስከመጨረሻው.አቦ.ይመቻቹ 3
  • @
    @rrgsrdudrr38574 years ago አባ እናት እዚህ ፊልም ላይ የተውናችህ በሙሉ ስላማችህ ይብዛ 16
  • @
    @babyayalew80592 years ago My favourite move. I see this movie more than 10 times
  • @
    @tamenemekonnen70752 years ago እንዴት እንደምታነበው ካወክ የምታየው ሁሉ መፅሀፍ ነው አማኑኤል ይልማም ካለህ ማህበራዊ ህይወትን የማንበብ ልምድ ተነስተህ የተሰጠህን ገፀ ባህርይ በብቃት ተውነሀል ፊልሙ ላይ የተሳተፋችሁና እውቅ አርቲስቶቻችንንም በጣም እናመሠግናለን አስተማሪ ና አዝናኝ ፊልም ነው 1
  • @
    @alemtaze99414 years ago manew endeene 2013 yhen filem yemiyayew 50
  • @
    @serwohaymanot64502 years ago ማን እንደ ድሮ ፊልም ያሁኖቹማ የህፃናት ፊልም እራሱ ይበልጣቸዋል 2
  • @
    @habtamh66098 years ago ዋውውውውውውውው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው በርቱ የእግዝሀብሔር ሰላምና ፍቅር አይለያቹ ውድድድድድድድድድድድ ነው ማረጋቹ 13
  • @
    @emameyemamey34587 years ago ዋውው እዴት ደሥ እሚል ነው በእውነት የኔ ነው የመሠለኝ እወዳችኋለሁ 2
  • @
    @sisaymh3957 years ago WOW So nice movie ! 6 fantastic stars together. 8
  • @
    @user-ns6en5ux9lone week ago this movie is one of the legend Ethiopian movie